#ሰላም
#ፍቅር
#ጤና ለእምየ ኢትዮጵያ እንዲሁም ለመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ ይሁን።
ዛሬ ስለ ......................
#ፍርሃት
#ዓይነ ጥላ
#ድንጋጤ
#መንቀጥቀጥ እና መፍትሔዎቻቸው የምናይ ይሆናል።
#ፍርሃት እንዲሁም ዓይነ ጥላ ከልጅነት ጀምሮ እስከ እውቀት ስነ ልቦናዊ፣ማሕበራዊ፣እንዲሁም አካላዊ ችግሮችን መፍጠር የሚችል በአብዛኛው ሰው የሚገኝ በሽታ ነው።
#ፍርሃት ወይንም ዓይነጥላ የሚባለው ችግር በዙርያችን ባሉ ለሰዎች ቅርብ የሆኑ ቁራኛ ሁነው ሰዎችን ለማሰቃየት የተዘጋጁ ፣ህይወትን የሚያጨልሙ፣ በክፉ መናፍስቶች የሚከሰት በሽታ ነው።
#ፍርሃት እንዲሁም መንቀጥቀጥ የአጋንንት ሴራ እንዲሁም የክፉ መናፍስት ተንኮል ከሰው ዘንዳ ያላቸው ቅናት እና ተንኮል የሚያንጸባርቁበት እንዲሁም የምያሸማቁቅበት ክስተት ነው።
#የፍርሃት እና የዓይነ ጥላ ምልክቶች፦ብዙ ጊዜ አጋንንት በቅናት መንፈስ ሰዎችን በመተናኮል በየትኛውም መንፈሳዊ እንቅስቃሴዎቻችን የዘወትር ፈተናዎች የሆኑት ጥንተ ጠላቶቻችን ውግያቸው እጅግ በረቀቀ ስልታቸው ከሰዎች ዘንዳ በመላመድ የየእለት ተግባራችንን በመላመድ እንዳናስተውላቸው ወጥመዳቸውን በማጥመድ ለብዙ ፈተናዎች ይዳርጉናል።
ከዚህም የተነሳ የፍርሃት እና የዓይነ ጥላ መናፍስቶች የሚፈጥሯቸው ችግሮች ከስር በትንሹ አስቀምጫቸዋለሁ።
የሰዎች ፍራቻ
የስራ ፍራቻ
የትዳር ፍራቻ
የትምህርት ፍራቻ
የመብረቅ ፍራቻ
የወሲብ ፍራቻ
የብቸኝነት ፍራቻ
የአይጥ ፍራቻ
የጭለማ ፍራቻ
የእባብ ፍራቻ
የእሳት ፍራቻ
የሞት ፍራቻ.....ወዘተ
#እነዚህ እና የመሳሰሉት ፍራቻዎች ትልቅ የስነ ልቦና ቀውስ መሆናቸውን የተለያዩ ምሁራኖች በተለያዪ መንገድ ግንዛቤ ሲሰጡ ይስተዋላል።
ወደ መንፈሳዊ ሕይወት ስንገባ ግን ከላይ የተጠቀሱት ችግሮች የሚፈጥሩ ቀናተኞች እንዲሁም የሰው ልጅ ወደ ፈጣሪው መቅረቡ የሚያንገበግባቸው ክፉ መናፍስት መሆናቸው አስረግጦ ያስረዳናል።
#ውድ ቤተሰቦቼ በየእምነታችሁ ጽኑ ጊዜው የፈተና እና የመናፍስት ውግያ የበዛበት ዘመን ነውና!እምነታችሁም አጠንክሩ !መናፍስትንም መርምሩ!የጥልቁ ዓለም ተላላኪዎችንም አጋልጡ!
#የፍርሃት መናፍስቶች፦
ወደ ቤተ ክርስትያን ፣ወደ ገዳም፣ወደ ጸሎት ቦታ ለመቅረብ በምትፈልጉበት ጊዜ ብዙ ፈተናዎች ሊደርስባችሁ ይችላልና ተስፋ አትቁረጡ።
ለምሳሌ፦እንቅልፍ ማብዛት፣ድብርት፣የወር አበባ፣ህልመ ለሊት፣ፍርሃት፣ጭንቀት የመሳሰሉት ምልክቶች ሊታዩባችሁ ይችላል እና በጸሎት ያሸንፉ።
#ዓይነ ጥላ እና የፍርሃት መናፍስት፦
አእምሮን በመቆጣጠር ፣የልብ ምትን በመጨመር፣ የሆድ ሽብር በመፍጠር፣የሆድ ቁርጠት በማብዛት፣የእግር እና እጅ ቁርጥማት፣የወገብ ሕመም፣የወር አበባ ማብዛት፣ከፍተኛ የራስ ህመም በመፍጠር ትልቅ ማሕበራዊ ቀውሶችን ሊፈጥሩ ይችላሉ ።
#ጸሎት
#ስግደት
#ንስሀ
#እምነት
#ጥበብን በማጠንከር ፍርሃትን ዓይነ ጥላን ማስወገድ እንችላለን እና በእምነታችን እንጠንክር።
#ጥበባዊ የፍርሃት እና የዓይነ ጥላ መፍትሔዎች
#የምድር እንቧይ ሥር
#የአቶች ሥር
#የሴት ቀስት ሥር
#የሐረግ ሬሳ ሥር
#እነዚህን ዕጽዋቶችን በንጽህና አድርቀው አድቅቀው በመፍጨት እንዲሁም ነፍተው በትንሿ የሻይ ማንኪያ ከሁሉም አንድ አንድ በመለካት በንፁሕ ሩብ ኪሎ ማር በመለወስ ጧት ጧት ለ ሰባት ቀን ይውሰዱ።
ፍርሃትዎ ይጠፋል የዓይነ ጥላ መናፍስትንም ያስወግዳል።
ተፈትኖ ያለፈ የአባቶች ሁነኛ ጥበብ ነው።
እንዲሁም ከዚህ በፊት የላኩላችሁ በከርቤ ዕጣን ተጸልዮ ማታ ማታ የሚታጠንም ትልቅ መፍትሔ የሰጣቸው ሰዎች ምስክር ናቸውና።
ሳምንቱን አብራችሁ ማታ ማታ ተጠቀሙ።
#አምደብርሃን ይትባረክ !!!
#አድራሻችን_ቁ/1 ምዕራብ ጎጃም ቡሬ ከ አደባባይ ወደ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን መሄጃ...
#አድራሻችን_ቁ/2 አ/አ ከ አየር ጤና ወደ አለም ባንክ መሄጃ በ ቤተል መገንጠያ በኩል ኪዳነምህረት ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት እንገኛለን
👉 የስራ ሰአት ከሰኞ -ቅዳሜ ከ2:30 እስከ 11:00 ሰአት ለበለጠ መረጃ (ለሐሳብ አስተያየተዎ )
📞#0918487073
📞#0920253444
📞#0918834904 ይደውሉልን
✅ቴሌግራም መልክት የምቀበልበት
@merigetaamedeberhan
✅ቴሌግራም መልክት የምቀበልበት
@mergetaamedeberhane
✅ፌስቡክ ገፃችን
https://www.facebook.com/profile.php?id=100076378898155
✅የቴሌ ግራም ቻናላችን
https://t.me/mergeta_amdebrhan
✅የቴሌ ግራም ቻናላችን
t.me/mergeta_amdebrhane
✳️የቲክቶክ ቻናላችን
http://tiktok.com/@mergetaamdebrhan
‼️ማስጠንቀቂያ የምፅፈውን ኮፒ በማድረግና አስመስለው ድምፃቸውን የሽማግሌ በማስመሰል መሪጌታ ነኝ እያሉ የሚያጭበረብሩ ሌቦች ስላሉ በተቻላችሁ ሀቅም ጥንቃቄ እንድታደርጉ ለማሳሰብ እወዳለሁ !!!