#ቃለመጠይቅ ዛሬ አለም አቀፍ የአእምሮ ጤና ቀን ነው፣ ይህን ምክንያት በማድረግ ባልደረባችን ኤልያስ መሰረት በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ክሊኒካል ሳይኮሎጂስት የሆኑትን ረዳት ፕሮፌሰር ዶ/ር አወቀ ምህረቱን አነግጋሯል
ዶ/ር አወቀ ብዙ የማይወራለት የአእምሮ ጤና ህመም እና ራስን የማጥፋት ድርጊት በሀገራችን በአሳሳቢ ሁኔታ እየጨመረ እንደሆነ ይናገራሉ።
https://youtu.be/zh8I3sgXGC0?si=xbk_LO0DuDqlKg0h