የመርከዙ ፕሮግራም አጠር ባለ መልኩ
አሰላሙ ዐአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱህ
ለሚመጡም ለመጡም [እንግዶች እንኳን ደህና መጣችሁ]
የመርከዙ ሱናህ ፕሮግራም በአላህ ፍቃድ እንደሚከተለው ነው:
የኹጥባ ፕሮግራም መርከዝ ላይ እና ሌላ የተለያዩ መሳጂዶች ላይ ( ዑመር መስጂድ , ኦጎሮ , ዲኖ ኡንጀዳ , ላየኛው አንከሾ... እና ሌላ መሳጂዶች ላይ በደረሱት ኡስታዞች ልክ...
የአስር ሙሓደራ ደግሞ ቀድመው ወደ መርከዙ ለደረሱ ኡስታዞች መርከዝ ላይ...
ከመግሪብ-ዒሻ ደግሞ መርኩዙ ላይ እና ጉዳ,,ሀሳዋ እና ሀጅ አሊ መስጂድ...
ከፈጅር ቡሓላ ደግሞ መርከዙ ላይ አጫጭር ነሲሀዎች...
አጠቃላዩ ፕሮግራም ደግሞ
ከዝሁር ጀምሮ እስከ ዒሻ ባለው ሰዓት መርከዙ ላይ እይካሄዳል ይህም ሚሆነው ከዚም ከዛም በሚመጡ ኡስታዞች ወንድሞች ይሆናል።
በተጨማሪም በተለያዩ ቋንቋዎች የሚሆን ሲሆን ከዛ በተጨማሪ የግጥም ዝግጅቶች እና ይኖራል።
ከአስር በፊት ደግሞ የሻይ ቡና ሰዓት ይኖራል...በዚህም ሰዓት የፈለገ ከተማዎችን ማየት ይችላል።
መሀል ላይ የምሳ ፕሮግራም የለም ምሳ የፈለገ ከዙህር በፊት ይውሰድ!
ረጅም እረፍት ሚኖረው ደግም ከዒሻ ቡሓላ የሚኖር መርከዙ ላይ ሚካሄድ የእራት ፕሮግራም ነው ከሱብሂ ቡሓላ ደግሞ የመሰናበቻ ምክሮች ይኖራሉ።
አላህን በዚህ ፀጋ አመስግነን ጭማሪን እንጠይቀዋለን በዚህ ፕሮግራም ለተሳተፈ እና በትንሽም ሆነ በትልቁ ለተባበረ ሁሉ ምስጋና ይድረስ
በተጨማሪም ለከተማው አስተዳደሮች ሀላፊዎች በሙሉ ለሚያደርጉት ታላቅ ትብብር ከልብ የሆነን ምስጋና እናመሰግናለን!