🔊 ሰለፊያ በሙጉት አይገኝም👇
መታወቅ ያለበት ነገር ቢኖር ሐቅ ሱናን መያዝ በስያሜ እና በሙጉት አይገኝም። ሰለፊያ ነኝ ወይም ሰለፊ በሉኝ ብሎ ስለተመኙት አይገኝም ይልቁኑ ሰለፊያ በተግባር ነው የሚገኘው።
🚫 ከኢኸዋን ሸውራራ አካሄድ፤ ከጀምዒ ሂዝቢያ እንዲሁም ከተምይይዕ፤ ከሐዳዲ ተክፊሪ ድንበር ማለፍ ሳትፀዳ ሰለፊ ነኝ ማለቱ ዘበት ነው!!
وكل يدعي وصلا بليلى
وليلى لاتقر لهم بوصل
አንተየ መሆን በተግባር ብቻ ነው!!
فلا يكون المرء سلفيا الا بالتمسك بالكتاب والسنة والتفقه فيهما والحرص على تطبيقهما، في العقائد والعبادات والاخلاق والمعاملات وفي جميع شؤون الحياة فتطبيق المنهج السلفي لا يكون الا على هذا الوجه
♻️ ሰለፊያ ማለት እኮ ኢስላም ማለት ነው የተሟላ ሐያት ነው፡፡ በሁሉም በዐቂዳም ፣ በመንሀጅም በዒባዳም፣ በስነምግባርም፣ በመሃበራዊ ግንኙነት ዙሪያ ላይም፣ በደስታም፣ በሐዘንም፣ ከጠላት ከወዳጅ ለሁሉም አይነት የህይወት ዘርፍ የጥንት የጠዋቱ ነብዩ ﷺ ሰሃባዎችና ሰለፎች የነበሩበት አካሄድ መንሀጅ መሄድ ነው እንጂ ከስሜት እና ከዱንያ አንፃር እያዩ የፈለጉትን መረጃ ወስደው አንዱን ጥሎ አንዱን አንጠልጥሎ ይሆናል??
. قال الإمام بن عثيمين رحمه الله:
”أبرز الخصائص للفرقة الناجية هي التمسك بماكان عليه النبي ﷺ في العقيدة ،والعبادة والأخلاق والمعاملة والمعاملة هذه الأمور الأربعة تجد الفرقة الناجية بارزة فيها“
👌ሆኖ መገኘት በተግባር ነው እንጂ ሰለፊ ነኝ ሱኒ ነኝ ብሎ ማለት ከተራ የቃላት ድርደራ ዉጭ ሌላ ምንም ትርጉም የለዉም።
قال الإمام مقبل الوادعي رحمه الله፦
السلفية ليست جبّة يلبسها إذا أراد، وإذا أراد خلْعها خلعها، بل هي التزام بكتاب الله وبسنة رسول الله ﷺ على فهم السلف الصالح [تحفة المجيب]
"ሰለፊያ ማለት አንድ ሰው ሲፈልግ የሚለብሰው ሳይፈልግ ደግሞ የሚያወልቀው ካባ አይደለም፣ እንዲያውም ሰለፊያ ማለት የአላህን ኪታብ /ቁርኣንን እና የመልክተኛውን ﷺ ሱናህ በሰለፉ ሳሊሂን አረዳድ አጥብቆ መያዝ ማለት ነው።"
🚫 ሆኖም ግን ዛሬ ዛሬ ገና ከዚዝቢያ ሳይፀዱ ሀታ ጥምብ ከሆነችው ዘረኝነት እንኳን ሳይርቅ አንዳንዱማ ከሮናልዶ እና ከሜሲ ፍቅር እንኳን ሳይላቀቅ የሰለፊያን መንሀጅ በቅጡ ሳይረዳ እንዱሁ ሰለፊ ነን ሰለፊ በሉን አበደን አትሆንም ብንልም አይጠቅምህም።
▪️ሌላነው ገርሞ የሚገርመው ሰለፊያ ብሎ መሰየም አይቻልም ብሎ ሲለን የነበረው ሰው አይኑን በጨው አጥቦ ሰለፊዮች እኛው ነኝ አናንተ ደግሞ ሀጁሪ ናችው ብሎ ያለምንም እረፍት መናገሩ ነው።
▪️ጭራሽ ከፊሉማ ሰለፊያን የአባቱ ቤት ነው ያደረጋት የጠላውን ሰው ለአካሄዱ እንቅፋት ይሆናል ያለውን በምቀኝነት እና በጥላቻ ግለሰቦች በጭፍን በመከተል የሰማውን ሁሉ ሳያጣራ ከሱና የፈለገውን ያስገባል ያልፈለገውን ያወጣል። እውነታው ግን አንድን አካል ከሱና የሚያስወጣውና የሚያፀናው ከالله ተውፊቅ በኋላ እምነቱና ተግባሩ ብቻ ነው።
👌 የሚያሳዝነው ደግሞ ብዙ ሰዎች የሁለቱን ወገኖች መረጃቸዉ ምንድነው ሳይል ይነዳል ነገሩ የዱንያ ቢሆን ኖሮ አብጠርጥሮ ትርፋማ የሚደረገው መንገድ የቱ ጋር ነው ያለው ብሎ ይመራመርና ዱዓም ያደርግና ይከተላል እንጂ ምን አገባኝ ብሎ በጭፍን አይሄድም ነበር።
https://t.me/+TSFyexCOAOSTptfz
🔗https://t.me/mesjidalsunnah/18148