Репост из: EBC (Ethiopian Broadcasting Corporation)
የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ
****************
የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ይፋ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ።
የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ፤ ተማሪዎቹ ውጤታቸውን ከሌሊቱ 6 ሰዓት ጀምሮ ማየት እንደሚችሉም አስታውቀዋል።
ዘንድሮ ፈተናውን ከወሰዱ ከ674 ሺህ 823 ተማሪዎች ውስጥ 36 ሺህ 409 ተማሪዎች ወደ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ማለፋቸውን ሚኒስትሩ ጠቅሰዋል።
ከተፈተኑ ተማሪዎች መካከል ከፍተኛ ውጤት የተገኘው በካቴድራል ትምህርት ቤት በተፈጥሮ ሳይንስ 575 እንዲሁም ከኢትዪ ፓረንትስ ትምህርት ቤት በማህበራዊ ሳይንስ 538 በሴት ተማሪዎች ተመዝግቧል።
በኤዶም አማረ