"በዚህ አመት ዋንጫዎችን እናነሳለን"
ኔዘርላንዳዊዉ የቀያይ ሰይጣኖቹ አሰልጣኝ ኤሪክ ቴን ሃግ ቡድናቸው በዘንድሮው የውድድር ዘመን ዋንጫ እንደሚያገኝ ተናግረዋል።
"ከማንቸስተር ሲቲ በኋላ ባለፉት ሁለት አመታት ብዙ ዋንጫዎችን በማሸነፍ ከየትኛውም ቡድን የተሻለ ነገር አድርገናል።
እውነታው ይህ ነው። እነዚህ እውነታዎች ናቸው። በዚህ አመት ዋንጫዎችን እናነሳለን እና እርግጠኛ ነኝ"ሲል ቴን ሃግ ተናግሯል።
SHARE @MULESPORT