🗣 ኡጋርቴ ከብሩኖ ፈርናንዴዝ ጋር ለመጀመሪያ ጊዜ እንዴት ማውራት እንደጀመረ ሲናገር፡
"በኢንስታግራም ላይ መልእክት ቀድሞ ላከልኝ ፤ ሁለታችንን ያገናኘን ፋኩ ፔሊስትሪ ነበር ፤ ከሱ ጋር በጣም እቀራረብ ነበር።"
" እሱ የሚገርም ክለብ እንደሆነ ነግሮኛል። ለኔ መምጣት በጣም እንደጓጓም ነገረኝ እና ስመጣ ክለቡ ምን ያህል ታላቅ እንደሆነ እንደምገነዘብም ነግሮኛል ፤ እናም ያ እውነት ሆኖ አግኝቼዋለሁ።"
SHARE @MULESPORT