የሪያል ማድሪድ አካዳሚ ተጫዋች የሆነው ማርክ ኩካሎን በ2022 ያጋጠመው የ ACL ጉዳት ነው ከሚወደው እግር ኳስ ያለያየው።
በቀዶ ጥገናው ወቅት አንድ ባክቴሪያ ወደ መገጣጠሚያው የ cartilage ውስጥ በመግባቱ ያልተለመደ ኢንፌክሽን ፈጥሯል።
ታዳጊው ስፔናዊ አማካይ ገና በዚህ እድሜው በጉዳቱ ምክንያት ብዙ ካቀደበት ፣ ብዙ ካለመበት እና ከጓጓለት እግርኳስ እራሱን ማግለሉን ይፋ አድርጓል። 👋 💔
SHARE @MULESPORT