አርኔ ስሎት በውድድሩ ታሪክ በመጀመሪያ የውድድር ዘመኑ የፕሪሚየር ሊጉ አናት ላይ ሆኖ የክሪስማስ እለትን ማሳለፍ የቻለ አራተኛው አሰልጣኝ ነው።
ከዚህ ቀደም ይሄን ማድረግ የቻሉት 3ቱ አሠልጣኞች ጆሴ ሞሪንሆ (በ2004/05) ፣ ካርሎ አንቼሎቲ (በ2009/10) እና አንቶኒዮ ኮንቴ (በ2016/17) ሲሆን ሁሉም በዚያ የውድድር ዘመን መጨረሻ ላይ ሊጉን ማሸነፍ ችለዋል።
SHARE @MULESPORT