"እኔ የምን ጊዜም ታላቁ ተጫዋች ነኝ"
ፖርቹጋላዊው ኮከብ ክሪስቲያኖ ሮናልዶ የምንግዜም ምርጡ ተጫዋች እንደሆነ ተናግሯል። እንዲሁም ሮናልዶ ከሪያል ማድሪድ ጋር ስለነበረው ሁኔታ ተናግሯል።
🗣ክርስቲያኖ ሮናልዶ: "እኔ የምን ጊዜም ታላቁ ተጫዋች ነኝ። ከእኔ የበለጠ የተሟላ ተጫዋች የለም።"
🗣ክርስቲያኖ ሮናልዶ፡- "እኔ በታሪክ በጣም የተሟላ ተጫዋች ነኝ። በጭንቅላቴ አስቆጥሬአለው ፤ ቅጣት ምቶችን አስቆጥሬአለው ፤ በቀኝ እግሬ አስቆጥሬአለው፣ በግራ እግሬ አስቆጥሬያለሁ። CR7 የተሟላ ተጫዋች አይደለም ማለት ውሸት ነው።"
🗣ክርስቲያኖ ሮናልዶ: "ሪያል ማድሪድ የምንግዜም ታላቅ ክለብ ነው።"
🗣ክርስቲያኖ ሮናልዶ፡- "ከሪያል ማድሪድ የወጣሁት አዲስ ምዕራፍ ስለምፈልግ ነው። ለፕሬዚዳንቱ ነገርኩት እርሱም ተቀበለው፣ ግን በኋላ ተመልሶ ሀሳቡን ሊቀይር ሞክሮ ነበር፣ እኔ ግን ምንም መመለስ አልነበረኝም... አንዴ ቃሌን ለጁቬ ሰጥቼ ነበር።"
🗣ክርስቲያኖ ሮናልዶ: "ፍሎሬንቲኖ ፔሬዝን አደንቃለሁ እና አከብራለሁ። አንዳንድ ጊዜ እናገራለሁ እና አንድ ቀን ጫማ ከሠቀልኩ በኋላ ወደ ሪያል ማድሪድ መመለሴን ከእቅዴ ውጪ አላደርግም።"
🗣 ክርስቲያኖ ሮናልዶ: ከሪያል ማድሪድ ስለቅ በተደረገው ድርድር ላይ ፍሎሬንቲኖ በጥሩ ሁኔታ አላስተናገደኝም ነበር።"
🗣ክርስቲያኖ ሮናልዶ ስለ ካርሎ አንቸሎቲ፦ "እኔ እወደዋለሁ። እሱ በጣም ጥሩ አሰልጣኝ ነው እና አብረን ብዙ ነገሮች አሸንፈናል።"
🗣ክርስቲያኖ ሮናልዶ: "ከሜሲ ጋር ጥሩ ግንኙነት አለኝ። አንድ ጊዜ እንግሊዘኛ ተርጉሜለት እንደነበር አስታውሳለሁ ፣ አስቂኝ ጊዜ ነበር።"
🗣 ክርስቲያኖ ሮናልዶ ስለ ባርሴሎና፦ "በካምፕ ኑ መጫወት እወድ ነበር። ይጮሁብኝ እና ይሰደቡኝ ነበር ግን ሁሉንም እወደው ነበር።”
SHARE @MULESPORT