በ2024 ዓ.ም በGoogle ላይ በተደጋጋሚ ከተፈለጉ ወይም search ከተደረጉ ዝነኛ እና ታዋቂ ሰዎች መካከል በእስር ላይ የሚገኘው Diddy በአንደኝነት ደረጃ ላይ ይገኛል።
ከDiddy በመቀጠል አሸር፣ ሊንከን ፓርክ፣ ሳብሪና ካርፓንተር እና ጀስቲን ቲምበርሌክ ከ1-5 ያለውን ደረጃ ይዘዋል።
Via @mussesolomon
ከDiddy በመቀጠል አሸር፣ ሊንከን ፓርክ፣ ሳብሪና ካርፓንተር እና ጀስቲን ቲምበርሌክ ከ1-5 ያለውን ደረጃ ይዘዋል።
Via @mussesolomon