የሪያል ማድሪዱ Vinícius Júnior የአመቱ የFIFA ምርጡ ተጫዋች በመባል FIFA the best አሸናፊ መሆን ችሏል።
የአመቱ ምርጥ ጎል (Puskás Award) Alejandro Garnacho ኤቨርተን ላይ ያስቆጠረው ጎል ሆኖ ተመርጧል።
የፊፋ የአመቱ ምርጥ አሰልጣኝ የሪያል ማድሪዱ አሰልጣኝ carlo ancelotti ሆነው ተመርጠዋል።
የአመቱ ምርጥ በረኛ የአስቶን ቪላው Emiliano Martinez ተመርጧል።
Via @mussesolomon