ቪኒሰስ ጁኒየር የአመቱ ምርጥ አጥቂ ተባለ !
የ 2024 የግሎብ ሶከር የአመቱ ምርጥ ሽልማት ስነስርዓት በዩናይትድ አረብ ኤምሬትስ ዱባይ ሲካሄድ የአመቱ ምርጥ አጥቂ እና አማካይ ታውቋል።
በዚህም መሰረት ብራዚላዊው የፊት መስመር ተጨዋች ቪንሰስ ጁኒየር የግሎብ ሶከር የ2024 የአመቱ ምርጥ አጥቂ በመባል መመረጥ ችሏል።
እንግሊዛዊው የመሐል ሜዳ ተጨዋች ጁድ ቤሊንግሀም በበኩሉ የአመቱ ምርጥ አማካይ በመሆን መመረጥ ችሏል።
የሪያል ማድሪዱ አሰልጣኝ ካርሎ አንቾሎቲ የግሎብ ሶከር የ2024 የአመቱ ምርጥ አሰልጣኝ በመባል ተመርጠዋል።
Via @mussesolomon