በሲዳማ ክልል በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ71 ሰዎች ሕይወት አለፈ
በሲዳማ ክልል ምስራቃዊ ዞን ቦና ዙሪያ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ71 ሰዎች ሕይወት አለፈ።
የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽነር ሽመልስ ቶማስ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት ፣ አደጋው አይሱዙ ተሽከርካሪ ሰርገኞችን ጭኖ ሲጓዝ በቦና ዙሪያ ወረዳ ጋላና ወንዝ ድልድዩን ስቶ ወደ ወንዝ በመግባቱ ነው የተከሰተው።
በዚህም የ የ71ሰዎች ሕይወት ማለፋን ገልጸው ፥ጉዳት የደረሰባቸው ሰዎች በቦና አጠቃላይ ሆስፒታል ሕክምና እየተከታታሉ ነው ብለዋል ።
Via @mussesolomon