ባንኮች ላይ ተጥሎ የነበረው አመታዊ የብድር እድገት ገደብ በመጠኑ ተሻሻለ።
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ ቦርድ በቅርቡ ማእከላዊ ባንኩን ለማቋቋም በፀደቀው አዲስ አዋጅ መሰረት በተቋቋመው የገንዘብ ፖሊሲ ኮሚቴ የቀረበለትን የውሳኔ ሃሳብ አፅድቋል።
በዚህም መሰረት ከፀደቁ የውሳኔ ሃሳቦች መካከል በ2015ዓም ነሃሴ ወር አንስቶ ተግባራዊ መደረግ የጀመረው የባንኮች አመታዊ ብድር እድገት ገደብ ላይ ማሻሻያ አድርጓል።
በዚህ መሰረት ቀደም ሲል ተጥሎ ከነበረው የ14 በመቶ አመታዊ እድገት ወደ 18 በመቶ እንዲሆን ተወስኗል።
Via @mussesolomon