National lottery Administration /ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር /


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Букмекерство


National lottery

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Букмекерство
Статистика
Фильтр публикаций


የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ ሽልማት አደገ !
በደምበኞች አስተያየት መሰረት ቀደም ሲል የነበበረውን የዕጣ ሽልማት የአንደኛው ዕጣ 4 ሚሊዮን ብር፣ የሁለተኛው ዕጣ 2 ሚሊዮን ብር የሶስተኛው ዕጣ 1 ሚሊዮን ብር በማድረግ ከሰኔ 24 2015 ዓ.ም ጀምሮ በ 10 ብር በ605 ላይ ማንኛውም ፊደል በመላክ ወይም በቴሌብር *127# በመደወል ዕድሎን ይሞክሩ ፡፡
               አዲሱ የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ የዕጣ ዝርዝር ፡-
1ኛዕጣ        4,000,000 ብር
2ኛ ዕጣ       2,000,000 ብር
3ኛ ዕጣ      1,000,000 ብር
4ኛ ዕጣ      700,000 ብር
5ኛ ዕጣ      350,000 ብር
6ኛ ዕጣ      250,000 ብር
7ኛዕጣ       175,000 ብር
8ኛ ዕጣ      100,000 ብር
9ኛ ዕጣ      75,000 ብር
10ኛ ዕጣ     50,000 ብር
መልካም ዕድል !
የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር የቀረበ


ዛሬ ማታ ከለሊቱ 6 ሰዓት የአድማስ ሎተሪ 12ኛ ዙር ይጠናቀቃል፡፡ ዕጣው የሚወጣበት ቀን ሰኔ 26/2015 ነው፡፡ አሁኑኑ ዕድልዎን ይሞክሩ 605 ላይ ማንኛውንም ምልክት በማድረግ ወይም *127# በመደወል የ 3 ሚሊዮን ብር እንዲሁም የሌሎችም ዕድሎች አሸናፊ ይሁኑ ብሔራዊ ሎተሪ ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር


የ12 ኛው አድማስ ዲጂታል ሎተሪ ቆይታ ዛሬ ያበቃል
በ1ኛ ዕጣ የ3 ሚሊየን ብር እና ሌሎችም አጓጊ ሽልማቶች እድለኛ ለመሆን ሎተሪውን በቴሌብር ወይም ወደ 605 A ብለው በመላክ በ5 ብር ይቁረጡ!

የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር እና
ኢትዮ ቴሌኮም በአጋርነት


የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ መውጫው ቀን እየደረሰ ነው !
በ1ኛ ዕጣ --------- 3,000,000
በ2ኛ ዕጣ ---------- 1,200,000
በ3ኛ ዕጣ --------- 800,000
በ4ኛ ዕጣ -------- 400,000
በ5ኛ እጣ -------- 250,000
እና ሌሎች ዕጣዎች ይዘዋል ፡፡
አሁኑኑ በ605 ማንኛውም ፊደል በመላክ ወይም በቴሌብር *127# በመጠቀም የአድማስ ዲጂታል ሎተሪን ቆርጠው አሸናፊ ይሁኑ!
መልካም ዕድል !
የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር
ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር


የአድማስ ሎተሪ መውጫው ቀን ደረሰ በ5 ብር ብቻ የ3 ሚሊዮን እና የሌሎችም ዕድሎች አሸናፊ ይሁኑ 605 ላይ ማንኛውንም ምልክት በማድረግ ወይም *127# በመደወል አሁኑኑ ይሞክሩ ብሔራዊ ሎተሪ ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
ሰኔ 29 ቀን 2015 የሚወጣው ቶምቦላ ሎተሪ


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
የአድማስ ሎተሪ አሸናፊዎች


Regular 1688 sene 15/2015


ከተደጋጋሚ ሙካራ በኋላ 2,500,000 ብር !
ወጣት ሔኖክ አሰፋ ይባላል ነዋሪነቱ በደብረማርቆስ ከተማ ሲሆን ሎተሪን ደጋግሞ ይሞክራል ፡፡ እንደተለመደው የ2015 የትንሳኤ ሎተሪ በመቁረጥ ያስቀምጣል ታዲያ የቆረጠው ቲኬት ያስቀመጠበት ቦታ ይዘነጋውና ለወራት ሳያየው ቆይተዋል ፡፡ ከወራት በኋላም ቲኬቱ ተገኘና ስያስተያየው የ2,500,000 ብር ዕድለኛ መሆኑን በማረጋገጥ በማያቋርጥ ደስታ ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር በመምጣት ዕድለኛ ያደረገውን ገንዘብ ተረክበዋል ፡፡ በገንዘቡም ምን ለመስራት እንዳሰበ ሲጠየቅ በቤት ኪራይ ተማርሬ ነበር ቤት እገዛበታለሁ በማለት ተናግረዋል ፡፡


የመንግስት ሰራተኛዋ…….
ወ/ሮ ለምለም አዱኛ የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪ ስትሆን በመንግስት ስራ ላይ በመሰማራት በምታገኘው ደመወዝ ህይወትዋ የምትመራ ሲሆን ግንቦት 28 ቀን 2015 በወጣው የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ የ3ኛ ዕጣ የብር 800,000 ዕድለኛ ወናለች፡፡ በገንዘቡም ለተሻለ ኑሮዬ አውለዋለሁ ብላለች ፡፡


ግንቦት 28 ቀን 2015 ዓ.ም የወጣው የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ ዕድለኞች ሽልማታቸውን እየወሰዱ ነው ፡፡


የአዲስ አበባ ነዋሪ የሆነውና በኤሌክትሪሻን ሙያ የተሰማራው አቶ አስቻለው ለገሰ በቆረጡት ልዩ ሎተሪ የ1ኛ ዕጣ የ3,500,000 ብር ዕድለኛ ሆነዋል ፡፡
አቶ አስቻለው ለገሰ በገንዘቡም ወደ ንግድ ለመሰማራት እንዳሰቡ አጫውተውናል ፡፡


Regular lottery 1687


የደብረብርሃን ነዋሪ የሆኑት የቀድሞ የጦር ሰራዊት አባልና ጡረተኛው ሃምሳ አለቃ ሰለሞን ዮሃንስ በቆረጡት የልዩ ሎተሪ በ2ኛ ዕጣ የ1,200,000 ብር / አንድ ሚሊዮን ሁለት መቶ ሺህ / ዕድለኛ ሆነዋል ፡፡በደረሳቸው ገንዘብም በከተማ ግብርና እንደሚሰማሩ ገልጸውልናል ፡፡


ውድ ደንበኞቻችን !
የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር ከወረቀት ሎተሪዎችን በተጨማሪ የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ ዕጣ ለህበረተሰቡ በማቅረብ በየወሩ ዕጣ እያወጣ በርካታ ዕድለኞችን እየሸለመ ይገኛል ፡፡ በመሆኑም የደንበኞች ገንቢ አስተያየት አስፈላጊ በመሆኑ አሁን ያሉት ሽልማቶች ላይ ማደግ አለበት? የለበትም ?
የአንደኛው ዕጣ ወደ ስንት ማደግ አለበት ? አስተያየትዎን ያስቀምጡ ፡፡
እናመሰግናለን !




አድማስ ዲጅታል ሎተሪ 011 ማውጫ


በአዲስ አበባ ጎተራ አካባቢ ነዋሪ የሆነው ወጣት አብደላ ዓሊ አህመድ ግንቦት 8 2015 ዓ.ም በወጣው የ10ኛው ዙር አድማስ ዲጂታል ሎተሪ በ1ኛው ዕጣ ብር 3,000,000/ ሶስት ሚሊዮን / ተሸላሚ ሆኗል ፡፡
ወጣት አብደላ ዓሊ መርካቶ አከባቢ በግል ንግድ የተሰማራ ሲሆን በገንዘቡም ንግዴን አስፋፋበታለሁ በማለት በደስታ ስሜት ውስጥ ሆኖ አጫውቶናል ፡፡ እርሰዎም የዕድሉ ተቋዳሽ እንዲሆኑ ዛሬውኑ በ605 ማንኛውን ፊደል በመላክ ወይም በ*127# በመደወል የ3 ሚሊዮን ብር ተሸላሚ ይሁኑ ፡፡
መልካም ዕድል !
የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር ከ ኢትዮቴሌኮም ጋር በመተባበር


የአቃቂ ቃሊቲ ነዋሪ የሆኑት አቶ ጋሻው ቸኮል ወርቁ ሚያዚያ 7 2015 በወጣው የትንሳኤ ሎተሪ በቆረጡት ቲኬት በ1ኛው ዕጣ ብር 4,000,000/ አራት ሚሊዮን ብር / ተሸላሚ ሆነዋል ፡፡
አቶ ጋሻው ቸኮል የከባድ መኪና ሾፌር ሲሆኑ በገንዘቡም የመኖሪያቤት ለመግዛት እንዳሰቡ ገልጸውልናል ፡፡


አድማስ ሎተሪ መውጫው ቀን ጥቂት ቀናት ቀሩት ምኞትዎን ለማሳካት ምንም ምስጢር የሌለውን በዕድል ብቻ የሚወሰነውን ሎተሪ ይሞክሩ 605 ላይ ማንኛውንም ምልክት በማድረግ ወይም *127# በመደወል የ 3 ሚሊዮን ብር እንዲሁም የሌሎችም ገንዘቦች አሸናፊ ይሁኑ ብሔራዊ ሎተሪ ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር

Показано 20 последних публикаций.

190 555

подписчиков
Статистика канала