ከተደጋጋሚ ሙካራ በኋላ 2,500,000 ብር !
ወጣት ሔኖክ አሰፋ ይባላል ነዋሪነቱ በደብረማርቆስ ከተማ ሲሆን ሎተሪን ደጋግሞ ይሞክራል ፡፡ እንደተለመደው የ2015 የትንሳኤ ሎተሪ በመቁረጥ ያስቀምጣል ታዲያ የቆረጠው ቲኬት ያስቀመጠበት ቦታ ይዘነጋውና ለወራት ሳያየው ቆይተዋል ፡፡ ከወራት በኋላም ቲኬቱ ተገኘና ስያስተያየው የ2,500,000 ብር ዕድለኛ መሆኑን በማረጋገጥ በማያቋርጥ ደስታ ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር በመምጣት ዕድለኛ ያደረገውን ገንዘብ ተረክበዋል ፡፡ በገንዘቡም ምን ለመስራት እንዳሰበ ሲጠየቅ በቤት ኪራይ ተማርሬ ነበር ቤት እገዛበታለሁ በማለት ተናግረዋል ፡፡