"ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት
ተወልዶላቹሀል!!! ይህም፤
ምልክት ይሆንላችኋል ህጻን
በግርግም ተኝቶ ታገኛላችሁ።"
ሉቃ፡ 2፥ 11-12
" ሕፃን ተወልዶልናልና፥ ወንድ ልጅም ተሰጥቶናልና አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይሆናል ስሙም ድንቅ መካር" ኃያል "አምላክ" የዘላለም አባት፥ የሰላም አለቃ ተብሎ ይጠራል።"
(ኢሳ 9: 6)
✞እንኳን ለብርሃነ ልደቱ ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
✞ ኦ! ለዝንቱ መንክር ልዑል ላዕለ ኩሉ ሕሊናት::
ብእሲት ምድራዊት ወለደቶ ለእግዚአብሔር ቃል ዘኮነ ሰብአ:: #ድንግል_ወለደቶ_ለገባሪሃ:: ወለሊሁ ፈጠረ ወላዲቶ . . . ✝✞✝
✝️✨መልካም በዓል ✨✝️