ቅድስት ሥላሴ
እንኳን ለቅድስት ሥላሴ ወርሃዊ የመታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሰን !!!
+++" አቤቱ፥ በፊትህስ ሞገስ አግኝቼ እንደ ሆነ ባሪያህን አትለፈኝ ብዬ እለምናለሁ"+++
ዘፍ. ፲፰፥፫ /18፥3/
❤ አቤቱ ቅድስት ሥላሴ በፊታችሁ ሞገስን ካገኘን፣ ጸሎታችንም ከደረሰ ሀገራችንን ከገባችበት መዓት አውጣልን
❤ እስከዛሬ አይተን፣ ሰምተን የማናውቀን ጭካኔና ክፉ ስራ እያየን ነው፤ አቤቱ በቃችሁ በለን
❤ አቤቱ፥ ከገባንበት ውጥንቅጥ ውስጥ አውጣን፣ እንደ እኛ ክፋት ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ምህረትን አውርድ
❤ አቤቱ ክንድህን ዘርጋ፤ በዳይን ቅጣ፤ ፍርድህ አይዘግይ
❤ ሁሉን ላንተ ሰጠን ዝምም አልን፣ በጸሎት በፊትህ ወደቅን በደለኛን እንደ በደሉ ክፈል
አቤቱ፥ ፍጠን ህዝብህን አድን !!! አቤቱ አትለፈን !
#ባለ ማዕተቦችን ወደዚህ
ግሩፕ ይጋብዙ
ለመቀላቀል 👉