#የሉም_ሞተዋል
የሉም ሞተዋል ሲሉን ኖረን
የሉም ጠፍተዋል ሲሉን በዝተን
አለን በእግዚአብሔር ሁሉን አልፈን
አለን በጌታ ሁሉን አልፈን
ለካ ሰው ሰለሮጠ አይቀድምም
ጉልበታም ስልታገለ አይጥልም
ጎልያድ ወድቋል በዳዊት ጠጠር
የኛ አምላክ ስሙ ከፍ ይበል ይክበር
እግዚአብሔር ስሙ ከፍ ይበል ይክበር
አዝ = = = = =
በሚነድ እሳት መሐል ሆነን
አልሞትንም ዛሬም አለን በዝተን
ያልሰማ ሁሉ ይስማ ይግረመው
ያመለክነው እግዚአብሔር እንዲህ ነው(፪)
አዝ = = = = =
ጨክነን እኛ ሰይፉን ባንመዝ
በእጃችን ጦር ጉመድን ባንይዝ
ይዋጋል ዝም አይልም እግዚአብሔር
ልጆቹን ፈጥሮ አይሰጥም ለፍጡር(፪)
አዝ = = = = =
አሕዛብ ሥጋችንን ሊያጠፉ
ቢደክሙ ብዙ ዘመን ቢለፉ
ካሸናፊዎች ሁሉ በልጠን
አልሞትንም ዛሬም አለን በዝተን(፪)
እስትንፋ ያለው ሁሉ እግዚአብሔርን ያመስግን( መዝ 150 - 6 )
የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ መዝሙሮችን ለማግኘት
ይሄን link በመንካት ይቀላቀሉን 👇👇👇
@ney_ney_emye_maryam
#ሼር
🙏🙏🙏🙏🙏
🕊ለወዳጅ ለዘመዶ ያካፍሉ🕊
የሉም ሞተዋል ሲሉን ኖረን
የሉም ጠፍተዋል ሲሉን በዝተን
አለን በእግዚአብሔር ሁሉን አልፈን
አለን በጌታ ሁሉን አልፈን
ለካ ሰው ሰለሮጠ አይቀድምም
ጉልበታም ስልታገለ አይጥልም
ጎልያድ ወድቋል በዳዊት ጠጠር
የኛ አምላክ ስሙ ከፍ ይበል ይክበር
እግዚአብሔር ስሙ ከፍ ይበል ይክበር
አዝ = = = = =
በሚነድ እሳት መሐል ሆነን
አልሞትንም ዛሬም አለን በዝተን
ያልሰማ ሁሉ ይስማ ይግረመው
ያመለክነው እግዚአብሔር እንዲህ ነው(፪)
አዝ = = = = =
ጨክነን እኛ ሰይፉን ባንመዝ
በእጃችን ጦር ጉመድን ባንይዝ
ይዋጋል ዝም አይልም እግዚአብሔር
ልጆቹን ፈጥሮ አይሰጥም ለፍጡር(፪)
አዝ = = = = =
አሕዛብ ሥጋችንን ሊያጠፉ
ቢደክሙ ብዙ ዘመን ቢለፉ
ካሸናፊዎች ሁሉ በልጠን
አልሞትንም ዛሬም አለን በዝተን(፪)
እስትንፋ ያለው ሁሉ እግዚአብሔርን ያመስግን( መዝ 150 - 6 )
የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ መዝሙሮችን ለማግኘት
ይሄን link በመንካት ይቀላቀሉን 👇👇👇
@ney_ney_emye_maryam
#ሼር
🙏🙏🙏🙏🙏
🕊ለወዳጅ ለዘመዶ ያካፍሉ🕊