◽️ #ናና_አማኑኤል◽️
ናና አማኑኤል ና መድኃኒቴ
ጽድቅህን አልብሠኝ ይቅር መራቆቴ/፪/
የምህረት አባት አማኑኤል
የቸርነት ጌታ " "
ፊትህ የተሞላ " "
ሁሌ ለይቅርታ " "
ካለው ፍቅር በላይ " "
አባት ለአንድ ልጁ " "
አምላክ ይወደናል " "
አይጥለንም ደጁ " "
አዝ-----
መድኃኒቴ ልበል አማኑኤል
ድኛለው በሞትህ " "
ቁስሌ ተፈውሷል " "
በቁስልህ ሞትህ " "
ስሸጥ አቀፍከኝ " "
ስወጋ አይኔ በራ " "
በፍቅር አወጣህኝ " "
ከዚያ ከመከራ " "
አዝ-----
አንተ ከኔ ጋር ነህ አማኑኤል
አዎ ከኔ ጋራ " "
ድል አርገህልኛል " "
የጭንቄን ተራራ " "
በጉባኤ መሃል " "
አፌ አንተን አወጀ " "
ከከበረ ደምህ " "
ነብሴን ስላወጀ " "
አዝ-----
የድንግሏ ፍሬ አማኑኤል
የብላቴናዋ " "
የቤቴ ምሶሶ " "
የነብሴ ዋናዋ " "
መሰረቴ አንተ ነህ " "
ያሳደገኝ እጅህ " "
አትተወኝም አንተ " "
ስለሆንኩኝ ልጅህ
@ney_ney_emye_maryam
@ney_ney_emye_maryam
@ney_ney_emye_maryam
ናና አማኑኤል ና መድኃኒቴ
ጽድቅህን አልብሠኝ ይቅር መራቆቴ/፪/
የምህረት አባት አማኑኤል
የቸርነት ጌታ " "
ፊትህ የተሞላ " "
ሁሌ ለይቅርታ " "
ካለው ፍቅር በላይ " "
አባት ለአንድ ልጁ " "
አምላክ ይወደናል " "
አይጥለንም ደጁ " "
አዝ-----
መድኃኒቴ ልበል አማኑኤል
ድኛለው በሞትህ " "
ቁስሌ ተፈውሷል " "
በቁስልህ ሞትህ " "
ስሸጥ አቀፍከኝ " "
ስወጋ አይኔ በራ " "
በፍቅር አወጣህኝ " "
ከዚያ ከመከራ " "
አዝ-----
አንተ ከኔ ጋር ነህ አማኑኤል
አዎ ከኔ ጋራ " "
ድል አርገህልኛል " "
የጭንቄን ተራራ " "
በጉባኤ መሃል " "
አፌ አንተን አወጀ " "
ከከበረ ደምህ " "
ነብሴን ስላወጀ " "
አዝ-----
የድንግሏ ፍሬ አማኑኤል
የብላቴናዋ " "
የቤቴ ምሶሶ " "
የነብሴ ዋናዋ " "
መሰረቴ አንተ ነህ " "
ያሳደገኝ እጅህ " "
አትተወኝም አንተ " "
ስለሆንኩኝ ልጅህ
@ney_ney_emye_maryam
@ney_ney_emye_maryam
@ney_ney_emye_maryam