የአማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ ናደው ክፍለጦር በአገዛዙ በርጩማ አስጠባቂ አራዊት ሰራዊት አመራሮችና አባላት ላይ በወሰደው መብረቃዊ ጥቃት ድል ተቀዳጀ
ጥቅምት 26/2017ዓ.ም
ሸዋ አማራ ኢትዮጵያ
በ ኢ/ር ደሳለኝ ሲያስብ ሸዋ ዋና መሪነት በፊታውራሪ ኢ/ር ባዩ አለባቸው ዋና ጦር አዛዥነት የሚመራው የአማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ ናደው ክፍለጦር በዛሬው እለት በወሰደው የደፈጣ ጥቃት በርካታ የአገዛዙ በርጩማ አስጠባቂ አራዊት ሰራዊት አመራሮችና አባላት ላይ የህይወት፣የአካል እና የቁስ ኪሳራ ማድረስ ችሏል።
በፊታውራሪ ኢ/ር ባዩ አለባቸው የአማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ ዋና ጦር አዛዥ እና በቀኝ አዝማች ይታገሱ አዳሙ የአማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ ናደው ክፍለጦር ወና ጦር መሪ በተመራ በዚህ ልዩ ኦፕሬሽን በርካታ የአገዛን ወንበር አስጠባቂ አራዊት ሰራዊት በወጡበት እንዲቀሩ ተደርጓል።
የአገዛዙ ወንበር አስጠባቂ አገልጋይ የመርሀቤቴ አመራሮች የአማራን ህዝብ በምን መንገድ ማጥፋት እንዳለባቸው በደብረብርሀን ሲመክሩ ቆይተው የተሰጣቸውን ተልዕኮ ለመፈፀም በአገዛዙ አራዊት ሰራዊት ታጅበው ወደ ወረዳው መርሀቤቴ እየሄዱ ባለበት ሁኔታ በጀማ ወንዝ ድልድይ አቅራቢያ ልዩ ስሙ ወላሌ ወንዝ እና አጥበረበር በተባለ ቦታ ላይ 5:50 ሰዓት እስከ7:40 ሰዓት ድረስ በቀጠለው ውጊያ እንደተርብ የሚናደፉት የናደው ክፍለጦር ራስ አበበ አረጋይ ብርጌድ አባላት የክፍለጦሩ ተወርዋሪ ሻለቃና የመቅደላ ብርጌድ 3ኛ ሻለቃ የሰራዊት አባላት ባደረጉት ፈጣን ምት በርካታ የጠላት ሃይል ሙትና ቁስለኛ ሲሆን የሞተበትንና የቆሰለበትን ሰራዊት በሶስት (3)የጭነት አይሱዙ ሸራ አልብሶ ወደ መርሀቤቴ አለም ከተማ ጭኖ ወጥቷል።
ይህ በእንድህ እንዳለ የአናብስቶቹን ክንድ መቋቋም ያልቻለው አራዊት ሰራዊት የደረሱ ሰብሎችን እያቃጠለ እና በየመንገዱ ያገኘውን ማህበረሰብ እየደበደበበ ለአማራ ህዝብ ያለውን ጥላቻ አሳይቷል።
' 'ድላችን በክንዳችን' '
የአማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ
የህዝብ ግንኘነት ክፍል።