የድል ዜና
ከ400 በላይ ሀይል ታንክና ሞርተር ተሸክሞ ፋኖ ላይ ጥቃት ለመፈፀም የተንቀሳቀሰው የአገዛዙ ቡድን በአንድ ሻለቃ የፋኖ አባላት አይቀጡ ቅጣት ተቀጣ።
በአማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ ከሰም ክፍለጦር ተስፋ ገብረስላሴ ብርጌድ የፋኖ አባላት ላይ ከረፋዱ 4 ሰዓት ጥቃት ለመፈፀም አስቦ ከበረኸት ወረዳ መዲና መጥተህ ብላ ከተማና ከምንታምር ከተማ በሁለት አቅጣጫ ሞቱ ጠርቶት ታንክና ሞርተር ተሸክሞ ወደ 07 ቀበሌ ያመራው ከ400 በላይ የአገዛዙ ፀረ አማራ ቡድን በክንደ ነበልባሎቹ የተስፋ ገብረስላሴ ብርሬድ የፋኖ አባላት ለተከታታይ 2 ሰዓት በቆየ ውጊያ ተቀጥቅጦ ሙትና ቁስለኛ በመሆን ከፍተኛ ሰብአዊና ቁሳዊ ኪሳራን አስተናግዶ ከቀኑ 6 ሰዓት ወደየመጣበት ተመለሰ።
ህዳር 2/2017 ዓ.ም በፋኖ ቁጥጥር ስር የነበረን ሎቤድ መኪና በሀይል ለማስለቀቅ ያለ የሌለ ሀይሉን አግተልትሎ አለኝ ያለውን ከባድ መሳሪያ አንግቦ በስህተት የጀግኖችን ምድር ለመርገጥ ያሰበው የብልፅግናው ወንበር ጠባቂ ቡድን የአማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ ከሰም ክፍለጦር የተስፋ ገብረስላሴ ብርጌድ የፋኖ አባላት ባደረጉት እልህ አስጨራሽ ውጊያ የጠላት ሀይል ለመውሰድ ያሰበውን ሎቤድ ትቶ በምትኩ ሙትና ቁስለኛውን ተሸክሞ ሔዷል።
ድል ለአማራ ህዝብ!
የአማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ
ህዝብ ግንኙነት ክፍል
ህዳር 2/2017 ዓ.ም