ደምበጫ_የጠላት_መቅጫ
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
የደምበጫ ፋኖ (የአማራ ፋኖ በጎጃም ቀኝ ጌታ ዬፍታሄ ንጉሴ ክፍለ ጦር ኢንጅነር ክብረ ተመስገን ብርጌድ) ያለ ዕረፍት ለ5ኛ ቀን እየተፋለመ ይገኛል
በደምበጫ ከተማ እንዲሁም በደጋማው ክፍል ዳባ ገሊላ ጠላትን ስቦ በመውሰድ በተገቢው ልክ የከረከመው ሲሆን ትናት ደግሞ ወደ ቆላማው ቀጠና ዋድ ስበው በመውሰድ ዎድ ከተማ መግቢያው ላይ በተገቢው ቋንቋ ሲያናግሩት አምሽተዎል
ሽንፈቱን ማመን ያቃተው ይህ የሽብር ቡድን ከደምበጫ ከተማ ዛሬ ተጨማሪ ሀይል በመላክ ሙትና ቁስለኛውን በማንሳት ግማሹ ሀይል ወደ ከተማ ፈርጥጧል፣ የተወሰነው ጋንትና ቀጠና ክሬሸሩ አካባቢ መሽጓል
የደምበጫ ፋኖ በዚህ 5 ቀን ውጊያ በርካታ የጠላት ሀይል ከአፈር ደባልቋል፣ በርካታ ሀይል የአልጋ ደበኛ አድርጓል፣ ተተኳሽና መሳሪ ተማርኳል እንዲሁም ጠላት የሚመካበት ዙ23 መሳሪያ በቦንብ አጋይተነዋል ሲሉ ገልፀዋል
ድል አለማራ ፋኖ
ድል ለአማራ ህዝብ
ንሥር ብሮድካስት መረጃ
አርብ ህዳር 13 ቀን 2017 ዓ.ም
=====================
ቤተሰብ ይሁኑ! ትግላችን በጋራ!
ትዊተር: twitter.com/NISIRInternati1
ዮቱብ፣ https://youtube.com/@nibcnewsethiopia?si=oM5AASTB3fSDK53F
ቴሌግራም: https://t.me/nisirbroadcasting
ቲክታክ:- tiktok.com/@nisirbroadcas…
ዌብሳይት : https://nisirbroadcasting.com/
WhatsApp: +1 (252) 574‑6084
Telegram: +1 (252) 574‑6084