የአማራ ፋኖ በሸዋ ነጎድጓድ ክፍለጦር ለሁለት ቀናት ያህል ትንቅንቅ በማድረግ በአገዛዙ አራዊት ሰራዊት ላይ ድል ተቀዳጀ።
ጥር 3/2017 ዓ/ም
ሸዋ አማራ ኢትዮጵያ
ከደብረብርሃን ከተማ በቅርብ እርቀት ላይ በምትገኘው ባሶና ወራና ወረዳ አማንጉልት ቀበሌ ላይ አገዛዙ ያለ የሌለ አግተልትሎ የተጓዘ ሲሆን በቦታው ላይ ለልዩ ግዳጅ የተቀመጠው የአማራ ፋኖ በሸዋ ነጎድጓድ ክፍለጦር አንበሳው ብርጌድ አርበኛ አሊ ሻለቃ እና ፊት አውራሪ ገበየሁ ሻለቃ ፊትለፊት ገጥመው በመደበኛ ውጊያ የቀጠቀጡት ሲሆን ከደብረብርሃን እና ከደነባ በርካታ ተጨማሪ ኃይል አግተልትሎ ሲያመጣ የአማራ ፋኖ በሸዋ ነጎድጓድ ክፍለጦር መብረቁ ብርጌድ 2ኛ ሻለቃ እንደ አቦሸማኔ ተወርውራ በመድረስ በትብብር የወራሪውን ኃይል ብትንትኑን አውጥተውታል።
በዚህ የሶስት ሻለቆች የተቀናጀ ፊልም የሚመስል ሁለት ቀን የፈጀ ልዩ ኦፕሬሽን 3መኪና የጠላት ኃይል ወደ አፈርነት ተቀይሮ የተወሰነው ቁስለኛ ቁጥሩ ጥቂት የማይባለው እና እድል የቀናው ተበታኖ ወደመጣበት ፈርጥጧል።
ክብር ለተሰውት
"ድላችን በክንዳችን"
የአማራ ፋኖ በሸዋ
የህዝብ ግንኙነት ክፍል