የአገዛዙ ሰራዊት ሰከላ ላይ በይፋ እየፈረሰ ነው
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
በሰከላ ወረዳ ግሽ አባይ ከተማ መሽጎ የሚገኘው በኮሌኔል ድባቤ የሚመራው 73ኛ ክፍለ ጦር ወንበር አስጠባቂ ሰራዊት በዚህ ሳምንት ብቻ ከ90 በላይ የከዱ ሲሆን ዛሬ የካቲት 04/06/2017 ዓ.ም ዲሽቃ ተኳሹን ጨምሮ 14 መከላከያ ከድቶ ወጧል።
የጠላት 73ኛ ክፍለጦር እየፈረሰ ነው። ከዚህ በተጨማሪም ከክፍለጦሩ በየቀኑ የሚከዱት መከላከያዎች ወደ አማራ ፋኖ በጎጃም 3ኛ ክፍለ ጦር ወደ ፋኖ እየተቀላቀሉ እንደሚገኙ አሻራ ከግንባር አረጋግጫለሁ ሲል ዘግቧል።
ስቦ መምታት እና ስቦ አምስከዳት ተጠናክሮ ይቀጥላል..
ድል ለአማራ ህዝብ
ድል ለአማራ ፋኖ
ንሥር ብሮድካስት መረጃ
ማክሰኞ የካቲት 04 ቀን 2017 ዓ.ም
=====================
ቤተሰብ ይሁኑ! ትግላችን በጋራ!
ትዊተር: x.com/nisirinternati1
ዮቱብ፣ https://youtube.com/@nibcnewsethiopia?si=_LD-OmtO1nJ0RVr2
ቴሌግራም: https://t.me/nisirbroadcasting
ቲክታክ:- tiktok.com/@nisirbroadcas…
ዌብሳይት : nisirbroadcasting.com
WhatsApp: +1 (252) 574‑6084
Telegram: +1 (252) 574‑6084