የአማራ ፋኖ በጎጃም ሶማ ትምህርትና ስልጠናና የጦር ማሰልጠኛ ማዕከል በላይ ዘለቀ የመጀመሪያ ዙር ሰልጣኞች የምረቃ ስነስርዓት ተካሄደ።
በሶማ የትምህርትና ስልጠና የጦር ማሰልጠኛ ጣቢያ ማዕከል ስለጠና የወሰዱ ሰልጣኞች ስልጠናቸውን በተገቢው መንገድ አጠናቀው ተመረቁ
ይህ ስልጠና የተሰጣቸው በአማራ ፋኖ በጎጃም ውስጥ የሚገኙ የክፍለ ጦርና የብርጌድወታደራዊ (ጦር) አዛዥ ፣ ዘመቻ መሪና ምክትሎች ሲሆኑ ስልጠናው ወታደራዊ ሳይንስ ፣የአመራርነት ብቃት ስልጠናና ልዩ ልዩ አጫጭር ኮርሶች የያዘ ሲሆን ስልጠናው የተሰጠው
በ ሻለቃ ሙላት ሲሳይ
ሻምበል ጌትነት ንጉሴ
የዐፋጎ ስራ አስፈፃሚና የእስትራቴጂክ ጉዳይ መምሪያ ም/ ሀላፊ ፋኖ ዳዊት መሃሬ
የዐፋጎ የህግና ስነስርዓት ጉባዔ ሀላፊ ፋኖ ህሩይ ባዬ ሲሆን ይህንን ስልጠና የአማራ ፋኖ በጎጃም ስራ አስፈፃሚና የእስትራቴጂክ ጉዳይ መምሪያ ሀላፊ ፋኖ ተሰማ ካሳሁን አስተባብሮታል
።በተጨማሪም ለስልጠና መሳካት የአካባቢው ማህበረሰብና በጎ ፈቃደኞች በርካታ አስተዋፆ አድርገዋል።
በምርቃቱ ስነስርዓት ላይ የዐፋጎ ሰብሳቢ አርበኛ ዘመነ ካሴ በድምፅ ፣ ጦር አዛዥ ሻለቃ ዝናቡ ልንገራውና ዘመቻ መሪ መቶ አለቃ አበበ ሰው መሆን በተወካይ ለተመራቂዎች መልዕት አስተላልፈዋል
አዲስ ትውልድ፣አዲስ አስተሳሰብ፣አዲስ ተስፋ!!
©የአማራ ፋኖ በጎጃም 5ኛ ክ/ጦር የሚዲያ ባለሙያ ፋኖ ዮሴፍ ሀረገወይን
ድል ለአማራ ህዝብ
ድል ለአማራ ፋኖ
ንሥር ብሮድካስት መረጃ
ማክሰኞ የካቲት 25 ቀን 2017 ዓ.ም
=====================
ቤተሰብ ይሁኑ! ትግላችን በጋራ!
ትዊተር: x.com/nisirinternati1
ዩቱብ: https://youtube.com/@nibcnewsethiopia?si=_LD-OmtO1nJ0RVr2
ቴሌግራም: https://t.me/nisirbroadcasting
ቲክታክ:- tiktok.com/@nisirbroadcas…
ዌብሳይት : nisirbroadcasting.com
WhatsApp: +1 (252) 574‑6084
Telegram: +1 (252) 574‑6084