#ሜተራሊዮን
:-ፀሎት ማድረግ የምችል አይመስለኝም።ሁልጊዜ ለፀሎት ስቆምም ሆነ ስንበረከክ የምለው ይጠፋብኛል።
ምስጋና ሳበዛ የጎደለኝ ትዝ ይለኛል።ጥያቄ ሳበዛ የተደረገልኝ በአይነ ሕሊናየ ይመጣና ውለታ ቢስ የሆንኩ ይመስለኛል።ወዲያው ደግሞ ግሳንግስ ሐጥያቴ ትዝ ይለኝ እና የማመስገንም የመጠየቅም ሀሳቤ ይጠፋ እና ሀፋረቴ ይመጣል።ለማመጣጠን ስሞክር ደግሞ ፀሎቱን ትቼ ስራ የያዝኩ ይመስለኛል።
በቃል ያጠናሁትን የተለመደ ፀሎት ባደርግ ይሻላል ብየ ስጀምር ራሴን መጨረሻው ላይ አገኘዋለሁ።በንባብም ቢሆን ያው ነው።
:-አንዳንዴ ለራሴ
:-ሠው እንዴት ከፈጣሪው ጋር መነጋገር ያቅተዋል???ከስንቱ የሰው አይነት ጋር እየተግባባሁ እንዴት ከአምላኬ ጋር መግባባት ያቅተኛል???እያልኩ በራሴ አዝናለሁ!!!
(ሜተራሊዮን)
⛵️⛵️⛵️
"ማንበብ ፋሽን ነው።"
Join us @noahbookdelivery