እብድ ጊዜ
ዛሬ ቀጥሬሽ ፥ ለዛሬ ድረሽ
ከዛሬም ፥ አሁን
ከአሁንም፥ ቀድመሽ
እንግዲህ
"እመጣለሁ" ብለሽ ፥ ካጓጓሽኝ ወዲህ
ጊዜዉን ቅደሚዉ ፥ ተፈጥሮን እምቢ በይ
እንደ አህዛብ ቀጠሮ ፥ ዛሬ ነገ አትበይ
ብትችይ ትናንት ነይ!
በሃብታሙ ሃደራ ✍
⛵️⛵️⛵️
"ማንበብ ፋሽን ነው።"
Join us @noahbookdelivery
ዛሬ ቀጥሬሽ ፥ ለዛሬ ድረሽ
ከዛሬም ፥ አሁን
ከአሁንም፥ ቀድመሽ
እንግዲህ
"እመጣለሁ" ብለሽ ፥ ካጓጓሽኝ ወዲህ
ጊዜዉን ቅደሚዉ ፥ ተፈጥሮን እምቢ በይ
እንደ አህዛብ ቀጠሮ ፥ ዛሬ ነገ አትበይ
ብትችይ ትናንት ነይ!
በሃብታሙ ሃደራ ✍
⛵️⛵️⛵️
"ማንበብ ፋሽን ነው።"
Join us @noahbookdelivery