በጉንጮቼ ወለል ሲፈስ የሚታየኝ እባክህ አስረዳኝ
ዝናብ ነው እምባ ነው በየመንገዱ ላይ በጋራ በወንዙ
የሰማዩ ዝናብ ይዘንባል በብዙ ለተመለከተው ይገርማል ይደንቃል
ከአይኖቼ የሚፈሰው መች አባርቶ ያውቃል
ከአንጀቴ ከሆነ እንባዬ የሚፈሰው ምክንያቱ አንተ ነህ አላውቅም ሌላ ሰው
እኔ እወድሀለው ፍቅሬ አስብሀለው ህይወቴ በሙሉ ያንተ ይሁን ብያለው
👇👇👇
@old_musica
ሼር🙏
ዝናብ ነው እምባ ነው በየመንገዱ ላይ በጋራ በወንዙ
የሰማዩ ዝናብ ይዘንባል በብዙ ለተመለከተው ይገርማል ይደንቃል
ከአይኖቼ የሚፈሰው መች አባርቶ ያውቃል
ከአንጀቴ ከሆነ እንባዬ የሚፈሰው ምክንያቱ አንተ ነህ አላውቅም ሌላ ሰው
እኔ እወድሀለው ፍቅሬ አስብሀለው ህይወቴ በሙሉ ያንተ ይሁን ብያለው
👇👇👇
@old_musica
ሼር🙏