ልቤ አንቺን አለና ፍቅርሽ ጸንቶብኛል *2
ድንገት ስትለየኝ ትዝታ ይሰማኛል *2
እህል አይበላም ወይ ብሎ ያማኛል ሰው *2
መውደድን ያላየ ፍቅርን ያልቀመሰ ፍቅርን ያልቀመሰው
ዳማይ ዳማይ ዳማይ *7
እህህ ገላዬ ገላዬ ገላዬ ኦሆሆይ ገላዬ
አንቺን ሳሰላስል ገላዬ ኦሆሆይ ገላዬ
ቀንና ሌሊት ገላዬ ኦሆሆይ ገላዬ
ልቤ እረፍት አቶብኝ ገላዬ ኦሆሆይ ገላዬ
ተይ እዘኝለት ገላዬ ኦሆሆይ ገላዬ
በኔ በወዳጅሽ ገላዬ ኦሆሆይ ገላዬ
በፍቅር ጨክነሽ ገላዬ ኦሆሆይ ገላዬ
ምነው በቀጠሮ ገላዬ ኦሆሆይ ገላዬ
ሳትመጪ ቀረሽ ገላዬ ኦሆሆይ ገላዬ
ሆይ ሆይ ሆይ
👇👇👇
@old_musica
ሼር🙏
ድንገት ስትለየኝ ትዝታ ይሰማኛል *2
እህል አይበላም ወይ ብሎ ያማኛል ሰው *2
መውደድን ያላየ ፍቅርን ያልቀመሰ ፍቅርን ያልቀመሰው
ዳማይ ዳማይ ዳማይ *7
እህህ ገላዬ ገላዬ ገላዬ ኦሆሆይ ገላዬ
አንቺን ሳሰላስል ገላዬ ኦሆሆይ ገላዬ
ቀንና ሌሊት ገላዬ ኦሆሆይ ገላዬ
ልቤ እረፍት አቶብኝ ገላዬ ኦሆሆይ ገላዬ
ተይ እዘኝለት ገላዬ ኦሆሆይ ገላዬ
በኔ በወዳጅሽ ገላዬ ኦሆሆይ ገላዬ
በፍቅር ጨክነሽ ገላዬ ኦሆሆይ ገላዬ
ምነው በቀጠሮ ገላዬ ኦሆሆይ ገላዬ
ሳትመጪ ቀረሽ ገላዬ ኦሆሆይ ገላዬ
ሆይ ሆይ ሆይ
👇👇👇
@old_musica
ሼር🙏