ደርሶ ድንገት ብቸግርህ ውሀ ውሀ ቢጠማኝ ሰውነቴ ቢደክምብኝ የፈጠረኝ ጥሎ አይጥለኝ አይዞኝ አይዞኝ አይዞኝ አይዞኝ
ስራ ጠፍቶ ቢቸግርህ ጤና ጠፍቶ ብተኛ ታመህ ቀን ጨለማው ቢታይህ የሚደርስልህ ዘመድ አለህ አይዞህ አይዞህ አይዞህ አይዞህ
ዙሪያው ገደል ሆኖ ቢጨልምብህ ሀገር እና ወገን ዘመድም አለህ በጣምም ቢጨንቅህ ብታጣ መድረሻ ሀገር ወገን አለህ የሚሆን መሸሻ ይመጣል ይሄዳል ፍቅር እና ሰው ወስዶ ማይመልስ ያ ሞት ብቻ ነው ሆዴ እረጋ ረጋ በል እረጋ እረጋ አትውረድ ቆላ አትውጣ ደጋ ኧረ ወዴት ወዴት ወዴት ትሄድ ነው አንድ መኖር ነው አንድም መሞት ነው
👇👇👇
@old_musica
ሼር🙏