ቀና አታርጉኝ እኔን ከሄደች ትታው መማጸኔን ተክዤ ልግፋው ይህ ሀዘኔን ጨለማ አልብሳው ስትሄድ የፈካው ቀኔን እኔስ አቅም የለኝም እባክሸ ብዬ ልመልሳት ቢፈጀው ልቤን የፍቅር እሳት አይሞከርም መቼም እሷን ለመርሳት ስትሄድ ስለያት አሄ ስሰናበታት ማን አወቀልኝ ውስጤን እንደምወዳት ልሸኛት እንጂ የሆዴን ችዬ ባይል ነው ከላይ ግድ የለም ብዬ ገና በጊዜ በቀዬው አድባር አብረን አድገን ክፋት በሌለው በንጹህ ፍቅር ተፈላልገን ተዋደን ኖረን ባልነበር አይነት በሚያስቀና ልቧን ከልቤ ድንገት ለያየው ቀን መጣና በደለኛ ሰው ይቅርታ ብሎ አንሶ ሰው ከካሰ ይኖር ወይ ልቡን ያልመለሰ ሳይገባኝ ለኔ የቱጋ እንደሆነ እንኳን ማስቀየሜ ተይ ብያት ነበር ባለኝ አቅሜ መማፀኔ ማሪኝ ማለቴን ለኔም ሳይገባኝ ነው ጥፋቴ ታድያ እንዴት ይሆን ወዳጅን መሆን ልብን መመለስ ወደ ድሮ
👇👇👇
@old_musica
ሼር🙏
👇👇👇
@old_musica
ሼር🙏