አንቺን መሳይ ቆንጆ ለኔ የሰኝን
መውደዴን ወደድኩት ያንቺ ያደረገኝ
ለኔ ያረገሽን መውደዴን ወደድኩት
ሳስብ ሳሰላስል ቆየው ከወሰንኩት
ሀር ከመሰለው ከጸጉርሽ ጀምሮ
እንከን የሌለብሽ ውብ ነሽ በተፈጥሮ
ተኩስ የፈነዳው ጽጌሬዳ ክንፈር
እስኪ አፍ ያውጣና ውበትሽን ይናገር
የሀረር መንደሪን የመስከረም አደይ
የሞጆ ብርቱካን የነሀሴ እንጉዳይ
ከንፈርሽ ኢንጆሪ ቀይ ጽጌሬዳ
ወፍ ጭጭጭ ሳይል ማልዶ የፈነዳ
👇👇👇
@old_musica
ሼር🙏
መውደዴን ወደድኩት ያንቺ ያደረገኝ
ለኔ ያረገሽን መውደዴን ወደድኩት
ሳስብ ሳሰላስል ቆየው ከወሰንኩት
ሀር ከመሰለው ከጸጉርሽ ጀምሮ
እንከን የሌለብሽ ውብ ነሽ በተፈጥሮ
ተኩስ የፈነዳው ጽጌሬዳ ክንፈር
እስኪ አፍ ያውጣና ውበትሽን ይናገር
የሀረር መንደሪን የመስከረም አደይ
የሞጆ ብርቱካን የነሀሴ እንጉዳይ
ከንፈርሽ ኢንጆሪ ቀይ ጽጌሬዳ
ወፍ ጭጭጭ ሳይል ማልዶ የፈነዳ
👇👇👇
@old_musica
ሼር🙏