ያን ጊዜ ገና እንዳየሁሽ ልክ እንዳየሁሽ ሰው መሀል
ልቤ ለሁለት ሲከፈል ገና አንቺን ሳይ ሳይ
ታውቆብኛል ባይኔ ላይ ገና አንቺን ሳይ ሳይ
ሲታይ ሲታይ ፍቅርሽ ሲታይ
ሲታይ ካ ካይኔ ላይ
ለሰው ሁሉ እስኪደንቀው እስከዛሬ የማላቀው
ልዩ ስሜት ተሰምቶኛል አይኔ ያየውን ልብ ይመኛል
ነይ እስኪ አትፍረጂ በኔ አይኔ ጉድ አርጎኛል
እንኳን አንቺን ቀርቶ ለራሴም ገርሞኛል
ነይ እስኪ ነገር ባአይን ይገባል ፍቅርም እንደዛው ነው
ተነካሁኝ መሰል ሊጀማምረኝ ነው
ሊጀማምረኝ ነው ሊጀማምረኝ ነው
ልጀማምረኝ ነው ፍቅር አመሉ እንዲ ነው
👇👇👇
@old_musica
ሼር🙏
ልቤ ለሁለት ሲከፈል ገና አንቺን ሳይ ሳይ
ታውቆብኛል ባይኔ ላይ ገና አንቺን ሳይ ሳይ
ሲታይ ሲታይ ፍቅርሽ ሲታይ
ሲታይ ካ ካይኔ ላይ
ለሰው ሁሉ እስኪደንቀው እስከዛሬ የማላቀው
ልዩ ስሜት ተሰምቶኛል አይኔ ያየውን ልብ ይመኛል
ነይ እስኪ አትፍረጂ በኔ አይኔ ጉድ አርጎኛል
እንኳን አንቺን ቀርቶ ለራሴም ገርሞኛል
ነይ እስኪ ነገር ባአይን ይገባል ፍቅርም እንደዛው ነው
ተነካሁኝ መሰል ሊጀማምረኝ ነው
ሊጀማምረኝ ነው ሊጀማምረኝ ነው
ልጀማምረኝ ነው ፍቅር አመሉ እንዲ ነው
👇👇👇
@old_musica
ሼር🙏