በድንገት ያለፈውን ጊዜ በትዝታ ባስበው ተጉዤ ወደኋላ እኔስ አጣሁ መላ ይቅርና ማሰብ በትካዜ አጫውተኝ ስላለፈው ጊዜ
በድንገት ያለፈውን ጊዜ በትዝታ ባስበው ተጉዤ ወደኋላ እምባ ባይኔ ሞላ ይቅርና ማሰብ በትካዜ አጫውተኝ ስላለፈው ጊዜ
ክፉ ደግ ላሳየኝ በህይወት ዘመኔ ክብር ይመስገን ላምላክ ልበል አስቀድሜ በአራቱም ቅኝቶች ዜማን ተቀኝቼ ቅርስ አስረክቤአለሁ ላሉት ወገኖቼ አንቺ ሆዬ ባቲ አምባሰል ትዝታ ከነፍስህ የወጣ የጥበብ ትዝታ ያወረስከን ሁላ ሳይቀር ተደብቆ ይኖራል ከኛ ጋር ክብርህን ጠብቆ አደራ እላለሁ ደግሜ ለጥበብ በቆየው ስሜ አትዘን ሀሳብ አይክፋህ ያፈራል ዛሬም አበባህ አይባባም አይባባም ሆዴ
እስካለ መጪው ትውልዴ ዛሬማ ተተኪም አለኝ ሙያዬን የሚቀበለኝ
👇👇👇
@old_musica
ሼር🙏