ይድነቃቸው ብርሃኑ
የቴድሮስ ታደሰን አመጣው ፍቅር ፍርጃውን
አመጣው ፍቅር ፍርጃውን እኔ እንጃልኝ መሰንበቻውን ቀልዱን ተይ የቀን ቅዠቱን አብርጂው ነገር እሳቱን ያምጣልን እስቲ ምህረቱን እኔን ሲኦል ብለሽ ጓዝሽን ጠቅለኝ ገነት ገባሁ ያልሺው ከኔ ተለይተሽ ስትሄጂ ከመንገድ ማር አገኘሁ ያልሽው ወለል ካለው ሜዳ ወርቅ አልማዝ ልብ በይ ወድቆ አገኘው ያልሽው በገሀድ አልታየም ያንቺስ ህልም አልሆነም አንቺ እንደረታሽው ልፍታልሽ እኔ ህልምሽ ቅዠት ነው ያሰብሽው ሁሉ አንቆቅልሽ ነው ገነቱም ሲኦል ሜዳው ገደል ነው አልማዙም ነሃስ ማሩም ሬት ነው
👇👇👇
@old_musica
ሼር🙏