ወዳጆቼ ጤና ይስጥልኝ::
የኢትዮጵያን ኦርቶዶክስ ተከታይ የከፍተኛ ትምህርት ተማሪዎች ለማንቃት 15 ዓመት ካደረግኃቸው ትምህርቶች በወዳጆቼ አሳሳቢነትና ጉትጎታ በመጽሐፍ መልክ የዛሬ 5 ሰብስቤ አሳትሜ ነበር::
ዛሬ አማዞን ላይ እስቀምጥኩት::
ከተመቻችሁ እያስመጣችሁ በመመልከት አስተያየት ስጡኝ::
ለሚወደድባችሁ በግል መልእክት ከላካችሁልኝ አማራጭ እጠቁማለሁ::
https://a.co/d/gHYu9Dg
ከፍ ካለ አክብሮት ጋር::