ባለ ሙሉ መብት ገዳይ እና አፈናቃዩ፤
የብልጽግና ዘመን የጥፋት ክስተት
(ዋሃቢዝም)
አጋጣሚ እየጠበቀ ጅሃድ የሚያውጅ
በሰላም ሰአት የሚመሳሰል የብልጽግናው ዘመን ባለሙሉ መብት ገዳይ ከሆኑት ስኳዶች አንዱ የወሃቢያ ክንፍ ነው።በይፋ አልያም በዘር ስም እየተደበቀ ክርስቲያንን በኢኮኖሚ በማዳከም፣ሳይቻልም ቀጥተኛ ጥቃት በማድረስ ለረጅም ጊዜ ከተንቀሳቀሰባቸው የደቡብ ምዕራብ አካባቢዎች የጅማ ዞን ተጠቃሽ ነው።በተለይም ስለ ሀገር የማይገዳቸው ሙሉ ትኩረታቸውን በማናቸውም መንገድ ሀገር ማስለም ላይ የሚያውሉ ቱርክ አገዝ ኡስታዞች የሚሰሩበት ነው።
ጅሀድን በማዘመን(modern jihad) ማለትም ስልጣን ተቆጣጥሮ ከለላ በመንሳት፣እርስ በእርስ በማጫረስ፣የድረሱልን ድምፅ በማዳፈን፣ፍትህን በመንፈግ፣ገዳይ ቡድን በማሰማራት እና በእገታ business በመደራጀት ክርስቲያኑን በማሰልቸት እና ተስፋ በማስቆረጥ በእምነቱ የጸናው በባዶ እንዲሰደድ፣የደከመው ከቀናች ሀይማኖቱን እንዲወጣ ሲሰሩ ማየት አዲስ አይደለም።የሆነው ሆኖ የክርስቲያኖች በቁም የመተባበር ባህል መድከሙ፣ለጅሃዳውያን እጅግ ምቹ በር ከፍቶላቸዋል።ከአርሲ ተሻግሮ ጅማ ላይ ዳግም ያገረሸው የበሻሻው መንፈስ(1999) ዓውዱን ሳያሰፋፋ
ተራ በተራ ከመጥፋት በኅብረት መስራት የዛሬ ግዳጅ ነው።
የመዋጮ ቅስቀሳ፣ጭብጨባ፣እልልታ የበዛባቸውን ዓውደ ምህረቶች ምህላ እና
መንገድ የማያሳዩ ትምህርቶችን መስጠት
ወደ ማይሰሙ ጆሮዎች ከመጮህ ወጥተን ለለውጥ(ሰብዕና) ከሚሰሩ፤
ከሰላም ወዳጆቹ ጋር በመተባበር በእምነት መቆም፣መዋቅራዊ ተሳትፎ ማድረግ፣መደራጀት፣በኢኮኖሚ መተሳሰር
ይህን ሁሉ በብርሀንነት በመስራት ፤
ያለ እርድ እና ንግድ ህልውና የሌለውን ፤
መግደል መብቱ የሚመስለውን ሁሉ ልብ እንዲገዛ ማድረግ ይቻላል።
ባቲ
@orthodoxyhumanity