የገናን በዓል ምክንያት በማድረግ የምሳና የልብስ ድጋፍ ለእህቶቻችን ተደርገ 🙏
ይሄን project ስንጀምረ ብዙ ሰዉ እንደማሆን, ከባድ እንደሆነ, እኛ እንደማንችል ይነገሩናል ለሎች ደሞ ብዙ እንደምርዱ ቃል ገብተዉ እነሱን አምነን ብዙ ከሄድን በኃላ ስልክ ስዘጉብን
#ያለውን የማያጥፍ የኛን ሁኔታ አይቶ የማይረዳ እሱ ልሰራ ከተነሳ ምከለክለው የሌለው አንድ ጌታ በሰማያት አለ ስሙም አግዚአብሔር ይባላል 🙏
ይሄ ፕሮግራም እንድሳካ ቀን ማታ ስሰሩ, ስትተጉ ለበራችሁ, ካላችሁ ነገረ ላካፈላችሁን, በኔ ና በዝህ project ስም ሁላችሁንም ላመሰግን እወዳለሁ , በናንተ ምክንያት ብዙ ሰዎች ተጵናንተዋል እናም ተስፋን ሰንቀዋል ተባረኩልኝ
. @revealjesus