" ስሜት ያለስሌት ከቁጥጥር ዉጭ ይሆናል ።
ስሜት ዛሬን እንጂ ነገን አያሳይም በስሜት መነፅር የሚታየዉ ዛሬ ብቻ ነዉ ።
ስሜት ዛሬዉን የመጨረሻ ቀንና ሰዓት አድርጎ ይወስዳል ይረዳል ።
ስሜት ብቻዉን ነገን አያይምና
ብዙዎች በዉስጣቸው የሚፈጠሩ ስሜቶችን ያለ ስሌት ስለሚያስተናግዱ ዉሳኔዎቻቸዉ በስህተት የተሞሉ ይሆናሉ ።
አብረዉህ ለማይሰነብቱ አሻግረው ከማዶ ከራዕይ እና ዓላማ ጋር ለማይሰለፉ ግዜያዊ ሥሜቶች ማንነትህ በመቀማት ራዕይ ፣ አላማ እና ህልምህን አትለዉጥ ፤ ግዜያዊ ነገር ግዜያዊ ነዉና "
✍️ ስዉር ቁልፎች ከተሰኘው
በምንተስኖት መኩሪያ ከተጻፈው መጽሐፍ የተወሰደ
@revealjesus