🎙️ከአቅም በላይ በሆነ ጉዳይ ተሸጋግሯል:-ዛሬ ከምሽቱ 2:00 ላይ የመጀመርያው እሩብ ዓመት ስራችንን ከራይድ ቤተሰብ ጋር ግምገማ ለማድረግ ያቀድን ቢሆንም ከአቅም በላይ በሆነ ጉዳይ ለአርብ ምሽት 2 ሰዓት ማዘዋወራችንን ከታላቅ ይቅርታ ጋር እናሳውቃለን:: ከአባላት የሚመጡ ጥያቄዎችን በቴሌግራም Live የምንመልስ ሲሆን በተጨማሪም የሚሻሻሉ ሃሳቦችን ከአባላት ሰብስበን ለሚቀጥለው ሩብ ዓመት 2 እንደማሻሻያ ግብዓት እንወስዳለን::