🍁️️🍁️️🍁️️✨✨✨🍁️️🍁️️🍁️️✨✨✨🍁️️🍁️️🍁️️
"ጸሎት በሕይወት ማዕበል ውስጥ መጠጊያ ወደብ ማእበል ለሚያንገላታቸው መልሕቅ የድሃው ሐብት የባለጸጋው ደህንነት የታማሚው መዳኛ ወይም ጤና ማግኛ ነው ጸሎት መጥፎ ነገሮችን ያስወግዳል መልካሙን ይጠብቃል።"
🍁️️✨✨ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ
"ከንቱ ውዳሴ በመንገድ ሁሉ የሚከተልህ የተሸሸገና ጭንብል ያጠለቀ ሌባ ነው። አሳዳጅ በመሆኑ በጣም ደኅንነት በሚሰማህ አሳቻ ሰዓት ሳታውቀው ይዘርፈሀል፤ ይገድልህማል። "
🍁️️✨✨ቅዱስ ጎርጎርዮስ
"ብርሃን ወደ አንድ ቤት ውስጥ ሲገባ ጨለማን እንደሚያስወግድ ሁሉ፤ እግዚአብሔርን መፍራት ወደ አንድ ሰው ልብ ሲገባም አለማወቅን (በኃጢአት የሚወድቅባትን) ያስወግዳል።"
🍁️️✨✨አባ እንጦንስ
"ካህኑን እንደ መንፈሳዊ አባትነቱ እየው፤ ልክ በሽተኛ የተሸፈኑ ቁስሎችን ለሐኪም እንደሚያሳይና እንደሚፈውስ ምስጢሮችህን በግልጽ ንገረው”
🍁️️✨✨ቅዱስ ጎርጎርዮስ ዘኑሲስ።
"ሰይጣን ክርስቶስ በልብህ ውስጥ ያለ መሆን አለመሆኑን ያውቃል፡፡ ይኸውም ስትቆጣ ወይም ስትጮህ ወይም የማይረቡ ከንቱ ነገሮችን ስትናገር ሲያይህ ጠላት በአንተ ዘንድ እግዚአብሔር እንደሌለ ያውቃል ያን ጊዜ በውስጥህም በውጭህም ያለውን ሳይቀር ይገዛል ፤ መዝጊያ እንደሌለው ቤት እንደ ክፉ ሌባ ይገባና ውስጥህን ይበረብረዋል፡፡"
🍁️️✨✨ ቅዱስ ባስልዮስ
"ጥላቻን በልቡ ውስጥ የሚሸሽግ ሰው እባብን በጭኑ ላይ የሚያስቀምጥን ሰውን ይመስላል።
ጭስ ንቦችን እንደሚያባርር ሁሉ ጥላቻም በልብ ውስጥ የተቀመጠን እውቀት ያጠፋል፡፡"
🍁️️✨✨ ቅዱስ ኤፍሬም ሶርያዊ
ሰው ሆይ! ጻድቅ መሆንን ትወዳለህን? አዎን ትለኝ እንደሆነ፥ እንግዲያውስ ለራስህ ንፉግ ለሌላው ግን ቸር ሁን፡፡
🍁️️✨✨ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ
@sebhwo_leamlakne