🌿🍁🌿🍁🌿🍁🌿🍁🌿🍁🌿🍁🌿🍁
እንኳን አስቀድሞ ራሱን በኃጢአት አስገዝቶ ለነበረ ለጽኑዕ ተጋዳይ #ለአባ_ዕብሎይ ለዕረፍት በዓል፣ ለተጋዳይ ለሆነ #አባት_ጴጥሮስ_ለተባለው አስቀድሞ በድሎት ብቻ ይኖር ለነበረውና በኋላም ነፍሱ ተነጥቃ ሲኦልን አይቶ ከተመለሰ በኋላ በታላቅ መንፈሳዊ ተጋድሎ ሠላሳ ስምንት ዓመት ለኖረው #ለአባ_ብሶይ ለዕረፍት በዓል፣ መነሳንሱ የወርቅ ለሆነ ለጻድቅ #አባ_ኖብ ለዕረፍት በዓልና ለእስክድርያ አገር ዐሥረኛ ሊቀ ጳጳሳት ለከበረ አባት #ለአባ_አክርጵዮስ ለዕረፍት በዓል በሰላም አደረሰን። በተጨማሪ በዚች ቀን ከሚታሰቡ፦ በአስቄጥስ ገዳም በሰማዕትነት ከሞቱ #ከአባ_ዘጠኝ_መነኰሳት፣ ከሮሜ ሊቀ ጳጳሳት #ከአባ_አቡሊዲስ_ከቡላ_ከአሞኒ_ከዕብሎይ_እናት_ከአበያ ከመታሰቢያቸው እግዚአብሔር አምላክ ረድኤትና በረከትን ያሳትፈን።
@sebhwo_leamlakne