🌿🍁🌿🍁🌿🍁🌿🍁🌿🍁🌿🍁🌿🍁🌿🍁
እንኳን #ከዐሥራ_ሁለቱ_ሐዋርያት ለአንዱ ለእልፍዮስ ልጅ #ለከበረ_ሐዋርያ_ለቅዱስ_ያዕቆብ በንጉሥ ቀላውዴዎስ ዘመን በአይሁድ እጅ በድንጋይ ተወግሮ ሰማዕትነት ለተቀበለበት ለዕረፍቱ በዓል፣ #ለኢትዮያዊያኑ_ጻድቅ_ለአቡነ_እንድርያስ ኤርትራ አገር የሚገኘው ታላቁ ገዳም ደብረ ጽጌ ሰፍኣ ለመሰረቱ #ለዘጠኝ_መቶ_ዘጠና_ዘጠኝ_ደቀ_መዛሙርቶች በአረማውያን እጅ ሰማዕትነት ለተቀበሉበት ለዕረፍታቸው በዓል (ታሪካቸውን የካቲት1 ይመልከቱ)፣ ለንጉሥ ኑማርያኖስ ልጅ ለከበረ #ለቅዱስ_ዮስጦስ ሰማዕትነት ለተቀበለበት ለዕረፍቱ በዓል፣ ፈርማ ከሚባል አገር በገድል ለተጠመደ ምሁር ለሆነ ዐሥራ ስምንት ሺህ መጽሐፍቶችን ተግሣጻትና ድርሳናት ለጻፈ ለዓለሙ ሁሉ #መምህር_ለአባ_ኤስድሮስ ለዕረፍት በዓልና ለፋርስ አገር ኤጲስቆጶስ #ለአባ_ፌሎ ሰማዕትነት ለተቀበለበት ለዕረፍቱ በዓል በሰላም አደረሰን። በተጨማሪ በዚች ቀን ከሚታሰቡ፦ ከከበሩ #ቅዱሳን_ከኒቅላዎስና_ከስምዖን ከመታሰቢያቸው ረድኤትና በረከትን ያሳትፈን።
@sebhwo_leamlakne