☀️ የአላህ መልዕክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል :-« ከተከታዮቼ ውስጥ ከቅድመ ኢስላም የጃሂሊያ ዘመን የማይተዋቸው አራት ልምዶች አሉ :-
በዘር መኩራራት፣ የሌሎች ዘሮችን ክብር ማጉደፍ፣ በከዋክብት ዝናብ መሻት፣ እና ሙሾ ማውረድ ናቸው::»
[ሙስሊም (934) ዘግበውታል]
☀️ በብርሀን ዘመን የጃሂልያን ባንዲራ ከሚይዙት እንዳንሆን ጥንቃቄ እናድርግ!