በታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ አሳየች አይቼውና ቢኒያም መሐሪ አሸነፉ
በ24ኛው ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ አትሌት አሳየች አይቼው እና አትሌት ቢኒያም መሐሪ አሸነፉ።
ውድድሩን ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ያስጀመሩት ሲሆን፥ ከፍተኛ የመንግሥት የስራ ኃላፊዎች፣ ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች እና ተሳታፊዎች ተገኝተዋል።
በውድድሩ በሴቶች አትሌት አሳየች አይቼው በቀዳሚነት ስትገባ፤ አትሌት የኔዋ ንብረት ደግሞ ሁለተኛ በመሆን ውድድሩን አጠናቃለች፡፡
በወንዶች ደግሞ ቢኒያም መሐሪ ለሁለተኛ ጊዜ ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያን ያሸነፈበትን ድል አስመዝግቧል።