የብሔሮች፣ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት እየተከበረ ነው
19ኛው የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) በተገኙበት በአርባምንጭ ከተማ እየተከበረ ነው።
የብሔሮች፣ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን "ሀገራዊ መግባባት ለህብረብሔራዊ አንድነት" በሚል መሪ ሀሳብ ነው እየተከበረ የሚገኘው።