በተወርዋሪ ኮከብ ኮር ሶስተኛ ዓመት የምስረታ በዓል የቀረቡ ወታደራዊ ትዕይንቶች‼️
"ተወርዋሪ ድል አብሳሪ" በሚል መሪ ቃል በአዳማ አበበ ቢቂላ ስታዲየም እየተከበረ በሚገኘው የተወርዋሪ ኮከብ ኮር ሶስተኛ ዓመት የምስረታ በዓል የመዝጊያ ስነ-ስርዓት ላይ የቀረቡ ወታደራዊ ትዕይንቶች።
በዝግጅቱ የኮሩ አባላት የወታደራዊ ሰልፍና የካታ ትዕይንት ያሳዩ ሲሆን የአዳማ ከተማ ተማሪዎችና ነዋሪዎችም ተሳትፈዋል።
"በምንከፍለው መስዋዕትነት ሀገራችን ኢትዮጵያ ፀንታ ትቀጥላለች" እና "ህብረ ብሄራዊ አንድነታችንን ይበልጥ በማጠናከር ሀገራዊና ህዝባዊ ተልዕኳችንን በብቃት እንወጣለን!!" የሚሉ መልዕክቶች ተላልፈዋል።