👉ለሚስትህ የሚከሉትን ሁንላት!
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
1ኛ ፍቅርህን አክብሮትህን ለሷ ያለህን ቦታ ምኞትህን ወዘተ በተግባርም በቃልህም ግለፅላት!
2ኛ ከየትኛውም አካል የበለጠና የተሻለ አቀራረብ ቅረባት፤ የደስታዋም ሆነ የሀዘና የመጀመሪያ ተካፋይ ሁን!
3ኛ በአንተ እርግጠኛ እንድትሆን አድርጋት፣ ሁሌም የኔ ነው፤ ከጎኔ ነው የሚል ስሜት እንድሰማት ማድረግ አለብህ!
4ኛ ግልፅ ሁንላት የምታስበውን፣ የምታደርገውን በቃ የትኛውንም እንቅስቃሴህን ግልፅ ሁነህ አሳውቃት በአንተ እርግጠኛ ትሆናለችና
5ኛ ቃል የምትገባላትን ነገር በተግባር አሳያት ሴቶች ወሬው ከተግባሩ የሚቀድም ወንድ አይወዱም። ስለዚህ የምትችለውን ቃል ገብተህ ፈፅመህ አሳያት!
6ኛ ቋሚ የሆነ ሁኔታ ይኑርህ ማለትም ስትፈልግ አትዝጋት ስትፈልግ አትቅረባት፣ የእውነት ከፈለካት ቋሚ ደስ የሚል ባህሪ ይኑርህ፤ ያኔ በቀላሉ መግባባት ትችላላችሁ!
7ኛ ጨዋ ሁንላት በዙሪያዋ ያሉ ሰዎችን አክብርላት ውደድላት፤ የኔ ባል ከሁሉም የበለጠ ምስጉን ጨዋ እና ክቡር ነው በማለት እስከምታምን ድረስ ተስተካከልላት!
8ኛ ትእግስተኛ ሁንላት ስትቆጣ አትቆጣ ወንድ ነኝ አትነጫነጭ የሚል ሁኔታ አይኑርህ ተረዳት፤ በተለይ በወር አበባ በእርግዝና እና በህመም ወቅቶች የተለየ ባህሪ ብታሳይህም ግን አንተ ታጋሽ ሆነህ ስሜቷን ተገንዘብላት ሲሻላት በጣም ታከብርሃለችና
9ኛ ነገሮችን ተቆጣጣሪ ሁን፤ ዝርክርክነት መለያህ እንዳይሆን ቤትህን ሚስትህን ገንዘብህን ጊዜህን እውቀትህን ወዘተ በአግባቡ ተቆጣጠር። ባሌ ካለ ምንም የሚዛባ ነገር አይኖርም እስከምትል ተቆጣጣሪ ሁን።
10ኛ አክብራት ማለትም ሀሳቧን ስትነግርህ አክብርላት ሀሳቧ ስህተት እንኳን ቢሆን አዳምጣት፣ አትሳለቅባት፤ አትሳቅባት፤ እንደውም አበረታታት በሀሳቧ እንዲትሸማቀቅ ሳይሆን እንድትኮራ አድርጋት። ሀሳቧን ማክበር እሷን ማክበር ነው። ሀሳቧን መንቀፍ እሷን መንቀፍ ነው። ስህተት ከሆነም በአግባቡ አስረዲተህ ግን አደናንቀህ አለፋት!
11ኛ ማንነቷን ተቀበልላት ደካማ ጎኖቿን መነሻ አድርገህ የትችት አውድማ አታድርጋት ክፍተቶቿን እንዲታስተካክል አግዛት እንጂ አታዋርዳት!
12ኛ ቆንጆ እንደሆነች ንገራት ከእርሷ ውጭ ማንንም እንደማትፈልግ ንገራት አሳያት፤ የምትተማመንብህና የምትወዳት መሆኖኑን እስከምታምን ተንከባከባት!
13ኛ ደስተኛ አድርጋት ባላችሁ ነገር ደስተኛ ሁኑ። ብዙ ሀብት ግደታ አይደለም ለምሳሌ ስጦታ በመግዛት፣ 5 ብር ከረሜላም እንኳ ቢሆን ዋናው አንተ እሷን ማሰብህ ነው።
14ኛ ወሬዋን ጆሮ ሰጥተህ እንድትሰማት ትፈልጋለች። ስለዚህ ልታወራህ ስትል አፍ አፏን አትበላት ተዋት ታውራህ! ልታስቅህ ከፈለገች ባያስቅህም ሳቅላት። ሀሳቧን አታቋርጣት አታስደንግጣት። ጊዜ ሰጠህ ስታዳምጣት ትልቅ ቦታ እንደሰጠሃት ትረዳሃለች!
15ኛ በአጠቃላይ ለሚስትህ ጥሩ ባል መሆንህ እሷም ጥሩ ሚስት ትሆንልሃለችና ትኩረት ስጥ! ከላይ የተጠቀሱልህን በመተግበር ስኬታማ የትዳር ህይወት ኑሩ!!!
⚙ ከተወሰነ ማስተካከያ ጋር የቀረበ
https://t.me/AbuImranAselefy/9605
▵▮▱▰▱▰▱▰▱▰▱▰▯▴
⚙ 📝 أَبُـــو عِـمْــرَان ❨𝕒𝕓𝕦 𝕚𝕞𝕣𝕒𝕟❩
🏝 ••⇣⇣. 🏖 ••⇣⇣
╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞. ╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞
---------------⫷⫸-----------------
🖥️ በ 𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
🏝 ⇣⇣⇣🍭⇣⇣⇣📲 ⇣⇣⇣↙️
https://t.me/AbuImranAselefy
https://t.me/AbuImranAselefy
https://t.me/AbuImranAselefy
⫷⫸⫷~⫸⫷⫸⫷~⫸⫷⫸⫷~⫸